ቱርክ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
Turkey (orthographic projection).svg

ቱርክ አገር (ቱርክኛ፦ Türkiye /ቲውርኪየ/) ወይም የቱርክ ሬፑብሊክ (Türkiye Cumhuriyeti /ቲውርኪየ ጁምሁሪየትዕ) በእስያ ውስጥ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው አንካራ ነው።

ጦርነት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ኅዳር 20 ቀን 2009 ዓም፣ የቱርክ ፕሬዚዳንት ረጀፕ ታይፕ እርዶጋን እንዲህ ብሏል፦

«ሥራዊታችን ወደ ሶርያ የገቡበት ምክንያት፣ የባሻር አል-አሣድን መንግሥት ለማስጨርስ ነው።»

ስለዚህ፣ በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት፣ ከቱርክ መንግሥትና ከሶርያ መንግሥት መካከል አሁን በይፋ የጦርነት ሁኔታ አለ።

ታዋቂ ሰዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]