ቱርክ

ከውክፔዲያ

ቱርክ ሪፐብሊክ
Türkiye Cumhuriyeti

የቱርክ ሰንደቅ ዓላማ የቱርክ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር İstiklâl Marşı

የቱርክመገኛ
የቱርክመገኛ
ዋና ከተማ አንካራ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ቱርክኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር
ፓርለሜንታዊ ሪፐብሊክ
ረሰፕ ጣይዪፕ ዐርዶዋን
ቢናሊ ዪልዲሪም
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
783,356 (36ኛ)
1.3
የሕዝብ ብዛት
የ2017 ዓ.ም. ግምት
 
79,814,871 (19ኛ)
ገንዘብ ቱርክ ሊራ (₺)
ሰዓት ክልል UTC +3
የስልክ መግቢያ 90
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .tr


ቱርክ አገር (ቱርክኛ፦ Türkiye /ቲውርኪየ/) ወይም የቱርክ ሬፑብሊክ (Türkiye Cumhuriyeti /ቲውርኪየ ጁምሁሪየትዕ) በእስያ ውስጥ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው አንካራ ነው።

ጦርነት

ኅዳር 20 ቀን 2009 ዓም፣ የቱርክ ፕሬዚዳንት ረጀፕ ታይፕ እርዶዋን እንዲህ ብሏል፦

«ሥራዊታችን ወደ ሶርያ የገቡበት ምክንያት፣ የባሻር አል-አሣድን መንግሥት ለማስጨርስ ነው።»

ስለዚህ፣ በዓለም አቀፍ ሕግ መሠረት፣ ከቱርክ መንግሥትና ከሶርያ መንግሥት መካከል አሁን በይፋ የጦርነት ሁኔታ አለ።

ሚያዝያ 21 ቀን እርዶዋን ባለ-ሙሉ-ሥልጣን ደረጃ በይፋ ወሰደ፤ በቱርክ አገር ደግሞ ውክፔድያ ድረ ገጽ በማናቸውም ቋንቋ ታግድል። ውክፔድያ በቱርክ የተገደበበት ምክንያት የቱርክ መንግሥት ለሽብርተኞች እርዳታ እንደሚሰጥ የሚል ማስረጃ ስላቀረበ ነው።[1]

ታዋቂ ሰዎች


  1. ^ Turkey blocks Wikipedia over what it calls terror 'smear campaign' (እንግሊዝኛ)