ታላቁ ቲግራኔስ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ታላቁ ቲግራኔስ

ታላቁ ቲግራኔስ (ሮማይስጥ፦ Tigranes፤ 148 ዓክልበ. - 63 ዓክልበ. የኖረ) ከ103 ዓክልበ. እስከ 55 ዓክልበ. ድረስ የአርመኒያ መንግሥት ንጉሥ ነበር።