ታቦር መድሃኒ አለም
Jump to navigation
Jump to search
ታቦር መድኃኔአለም የአጼ ቴወድሮስ ቤተ መንግስት የነበረበት ቦታ ላይ በምትኩ በንጉሱ እጅ የተሰራ ቤተ ክርስቲያን ነው። አለቃ ገብረ ሐና ለምረቃው በዓል ተገኝተው ነበርና አጼ ቴዎድሮስ "አለቃ ይህ የሰራሁት ቤ/ክርስቲያን ትልቅ ነው ትንሽ?" ብለው እንደጠየቋቸውና አለቃም በውስጠ ወይራ "ትልቅ ነው እንጂ፣ ለአምስት ቄስ" ብለው እንደመለሱላቸው ታሪክ አጥኝው ሞላቨር መዝግቦት ይገኛል[1]
ማጣቀሻ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- ^ Reidulf K. Molvaer, Black Lions: The creative Lives of Modern Ethiopia's Literary Giants and Pioneers,1997 The red Sea Press, Asmara, p168