ታይታኒክ

ከውክፔዲያ
ለፊልሙ፣ ታይታኒክ (ፊልም) ይዩ።

ታይታኒክ (እንግሊዝኛ፦ RMS Titanic) የዩናይትድ ኪንግደም ታላቅ መርከብ ነበረች። በ1904 ዓም ከኢንግላንድ ወደ ኒው ዮርክ ከተማ ስትሄድ ግጭት ከበረዶ አለት ጋር ደርሶባት ተሰመጠች።