Jump to content

ቴሌግራም (ሶፍትዌር)

ከውክፔዲያ
ቴሌግራም
አጠቃላይ መረጃ
አምራች / ዴቬሎፐር ቴሌግራም ኤፍዜድ-ኤልኤልሲ (Telegram FZ-LLC)
የመጀመሪያ ዕትም 2013
የቅርብ ዕትም 10.14
የፕሮግራሚንግ ቋንቋ ሲ++ (C++)
ኦፕሬቲንግ ሲስተም አንድሮይድ፣ አይኦኤስ፣ ዊንዶውስ፣ ማክ ኦኤስ፣ ሊኑክስ
የሶፍትዌር ዓይነት የመልዕክት መለዋወጫ (Instant messaging)
ፈቃድ ነፃ / ክፍት ምንጭ (Freeware / Open-source)
ድረ-ገጽ https://telegram.org

ቴሌግራም (በእንግሊዝኛ: Telegram) በደመና ላይ የተመሰረተ ፈጣን የመልዕክት መለዋወጫ ሶፍትዌር እና የማህበራዊ ትስስር መተግበሪያ ነው። ፕሮግራሙ ለመጀመሪያ ጊዜ በ2013 ዓ.ም. በወንድማማቾቹ ኒኮላይ እና ፓቬል ዱሮቭ የተመሰረተ ነው።

አጠቃላይ መረጃ

[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ተጠቃሚዎች ጽሑፎችን፣ ፎቶዎችን፣ ቪዲዮዎችን እና የተለያዩ የፋይል ዓይነቶችን እርስ በርሳቸው መለዋወጥ ይችላሉ። መተግበሪያው በአንድሮይድ፣ አይኦኤስ፣ እንዲሁም በኮምፒውተር ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች ላይ ይሰራል።