ትርጓሜ ዕለታት ወአውርኀ
Appearance
ግእዝ | አማርኛ | ፍቺ |
---|---|---|
እሑድ | እሑድ | አሐደ- አንድ አደረገ፡፡ |
ሰኞ | ሰኞ | አንደኛኛ- ሁለት ሆነ፡፡ ሁለተኛ ቀን፡፡ |
ማክሰኞ | ማክሰኞ | ሠለሰ- ሦስተ አደረገ፡፡ |
ረቡዕ | ሮብ | ረብዕ- አራት አደረገ፡፡ አራተኛ ቀን፡፡ |
ሐሙስ | አሙስ | ኀመስ- አምስት አደረገ፡፡ አምስተኛ ቀን፡፡ |
ዐርብ | ዐርብ | ዐርበ- ገባ፣ መሸ፡፡ የሥራ ወይም የምግብ መካተቻ/ የሰንብት መግቢያ/ዋዜማ፡፡ |
ቀዳሚት | ቅዳሜ | ቀደመ- ቀደመ፡፡ የመጀመሪያው ሰንበት፡፡ |
ግእዝ | አማርኛ | ፍቺ |
---|---|---|
መስከረም | መስከረም | ዘከረረ- አሰበ፡፡ መዘክረዓም፣ ዓመቱ ማስታወሻ፣ የዘመን መለወጫ፡፡ |
ጥቅምት | ጥቅምት | ጠቀመ - ጠቀመ:: |
ኅዳር | ኅዳር | ኀደረ- አደረ፡፡ የአዝመራ ወር ፣ ገበሬዎች ዱር የሚያድሩበት፡፡ |
ታኅሣሥ | ተሣሥ | ኀሠሠ- ፈለገ፣ የፍለጋ፣ የፍላጎት ወር፣ አዝመራ የሚሰበሰብበት/ምርት የሚፈለግበት፡፡ |
ጥር | ጥር | ጠረየ- ሰበሰበ፡፡ ጥሪት/ሀብት የሚሰበሰብበት፣ የድካም ዋጋ የሚገኝበት፡፡ |
የካቲት | የካቲት | ከተ-ከተተ፡፡ የአዝመራ መካተቻ፣ ወደ ጎተራ የሚከተትበት፡፡ |
መጋቢት | መጋቢት | መገበ- በቁሙ፡፡ የምትመግበ ወር፣ የጸደይ ወር መግቢያ:: |
ሚዐዚያ | ሚያዝያ | ምዐዝ-ሸተተ፡፡ የበልግ ቡቃያ የሚያብብበት፣የሚሸትበት፣ዘመነ ጸደይ ”መዐዛየ” እንደ ማለት ነው፡፡ |
ግንቦት | ግንቦት | ገነበ- ገነባ፡፡ ገቦክረምት፣ የክረምት ጥግ ማለት ነው፡፡ |
ሠኔ | ሰኔ | ሠነየ- አማረ፡፡ ያማረ/መልካም ወር፣ የዘር ወቅት የክረምት መግቢያ፡፡ ቡቃያው የሚያምርበት ፣ በሰላው የሚሸትበት ማለት ነው፡፡ |
ሐምሌ | ሐምሌ | ሐመለ-ለመለመ፡፡ የልምላሜ ወር፣ ጎመን የሚበላበት ፣ ልምላሜ የሚታይበት፡፡ |
ነሐሴ | ነሐሴ | ነሐሰ-ሠራ፣ ገነባ፡፡ የሥራ ወር፣ ሥራ የሚደራረብበት ማለት ነው፡፡ |
ጳጉሜ/ን | ቋጉሜ | ተረፍ፣ ትርፍ(ቀሪ) ማለት ነው፡፡ ከጽርዕ/ግሪክ ተወረሰ ቃል ነው፡፡ |