Jump to content

ትብሊሲ

ከውክፔዲያ
(ከትቢልሲ የተዛወረ)

ትቢልሲ (ወይም ፡ ጥብሊሲ) የጆርጂያዋና ፡ ከተማ ፡ ነው ።

የሚኖርበት ፡ የህዝብ ፡ ቁጥር ፡ የአካባቢውን ፡ ኗሪ ፡ ሲጨምር 1,300,293 ሆኖ ፡ ሲገመት ፡ የራሱ ፡ የከተማው ፡ ኗሪ ፡ ቁጥር ፡ ደግሞ 1,093,000 ሆኖ ፡ ይገመታል ። ከተማው 41°43′ ሰሜን ኬክሮስ እና 44°48′ ምሥራቅ ኬንትሮስ ላይ ፡ ተቀምጦ ፡ ይገኛል ።

በአንድ ፡ አፈ ፡ ታሪክ ፡ ዘንድ ፡ ከተማው ፡ የተመሠረተ ፡ በ450 ዓ.ም. ሲሆን ፣ ዕድሜው ፡ ከዚያ ፡ በላይ ፡ እንደሆነ ፡ ይመስላል ። በ494 ዓ.ም. ገደማ ፡ ዋና ፡ ከተማ ፡ ሆነ ።