ነጠላ ጫማ

ከውክፔዲያ
ከቆዳ የተሰራ የወንዶች ሰንደል ጫማ

ነጠላ ጫማ ወይም ሠንደል ጫማ ማንኛውም ክፍት የሆነ የጫማ ዘር ነው።