ኒስ-ስታንግ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

-ስታንግ በጥንታዊ ጀርመናውያን አረመኔ እምነት ዘንድ፣ ጠላቶች የሚረገሙበት ምሰሶ አይነት ነበር።

የእርጉማኑ ዘዴ የፈረስ ራስ ከእንስሳው ተቆርጦ በምሳሶ ጫፍ ላይ ማኖር ነበር። በተጨማሪ የመርገም ቃላት በእንጨቱ ላይ ይቀረጹ ነበር። ይህ የሚደረገው የቦቅቧቃ ሰው («ኒሲንግ») መንፈስ ለመቃወም ነበር። የቦቅቧቃው ሰው ታላቅ ኅፍረት ደግሞ «ኒ» (Nīþ) ይባል ነበር።