ናዚ ጀርመን
Appearance
|
Das Dritte Reich) |
||||||
|---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
| ዋና ከተማ | በርሊን | |||||
| መንግሥት {{{ |
|
|||||
| የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
633 786 km² |
|||||

ናዚ ጀርመን በጀርመን ታሪክ አዶልፍ ሂትለር በናዚ ፓርቲ ጀርመን የመራበት ዘመን ወይም 1933-1945 ዓም. ነው። በነዚህም ዓመታት ሁለተኛው የአለም ጦርነትና ሆሎኮስት ተከሠቱ።
እዚህ ነበር ናዚዝም የተወለደው - በሰው ልጅ ታሪክ ውስጥ በጣም አደገኛ ከሆኑ የፖለቲካ አስተሳሰቦች አንዱ። ናዚ ጀርመን በታሪክ ውስጥ እጅግ ዘግናኝ የሆኑ የጦር ወንጀሎችን የፈፀመ ሲሆን ከእነዚህም ውስጥ በጣም ከባድ የሆነው የሌኒንግራድ ከበባ ነበር።
