ናይኪ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ናይክ በአለማችን ቁጥር አንድ የአትሌቲክስ ጫማዎችን እና ትጥቅ አምራች ድርጅት ነው። ድርጅቱ መቀመጫውን በአሜሪካ ያደረገ ነው።