ኔልሰን ማንዴላ ዘረኛውን የደቡብ አፍሪካ መንግስት በመቃወማቸው ለ27 ዓመት እስር ቤት ማቀዋል። ከእስር ቤት እንደተለቀቁም የመጀመሪያዋ የነጻይቱ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሊሆኑ በቅተዋል። ማን94 ዓመታቸውን ዛረ አከበሩ።