ንግሥት ቪክቶሪያ

ከውክፔዲያ
ንግሥት ቪክቶሪያ በ1874 ዓም

ንግሥት ቪክቶሪያ(1811-1893 ዓም) ከ1829 እስከ 1893 ዓም ድረስ የዩናይትድ ኪንግደም ንግሥት ነበሩ።