አላዲን ሜየር

ከውክፔዲያ

አላዲን ሜየር (25.11.1995) የስዊስ-ሞሮኮ የፖለቲካ አራማጅ ነው። የአላዲን ሜየር የፖለቲካ መገለጫ ናስርዝም ተብሎ ሊመደብ ይችላል።