አልጀብራ

ከውክፔዲያ
ከአልቋርዝሚ መጽሃፍ አንድ ገጽ

አልጀብራ በሂሳብ ጥናት ውስጥ ስለ ኦፕሬሽንዝምድናና ከነዚህ ሁለት ነገሮች ተነስተው ስለሚመጡት ፖሊኖሚያልተርምየአልጀብራ አቋቋም የሚያጠና ነው። አልጀብራ የሚለው ስም የመጣው «አል ጃብር»፣ الجبر ከሚለው የአረብኛ ቃል ሲሆን ትርጉሙም «መመለስ» ማለት ነው። ብዙው የአልጀብራ ዘዴ በአረብ ተማሪወች የተፈለስፈ ሲሆን ከነዚህ ቀደምት ተብሎ የሚጠራው መሃመድ ኢብን ሙሳ አል-ቋርዝሚ ነው።