አማረ ብርመጂ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search


አማረ ብርመጂ ከአባታቸው ከአቶ ብርመጂ ቱፋ ከእናታቸው ክወ/ሮ ወርቅነሽ ደሳለኝ በ፲፱፻፳፰ በአሩሲ ክፍለሃገር ጎሎልቻ ከተማ ተወለዱ። የአንደኛ ደረጃ ትምህርታቸውን እንዳጠናቀቁ፤ታላቅ እህታቸው ወ/ሮ ክብነሽ ብርመጂ (የሜጄር ጄኔራል ውብሸት ደሴ እናት) ወደሚኖሩበት ሁሩታ ከተማ ተጉዘው ኑሮ ጀመሩ። ባለቤታቸው ወ/ሮ ሽታ ፈለቀ ልጆቻቸው

ቻቻ አማረ

አሰገድ አማረ

አቤል አማረ

ብሩክ አማረ

ያለምዳር አማረ

ሳሙኤል አማረ

ሰርካለም አማረ ናቸው ።