አርኖልድ ሽዋርጸኔገር

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ሿርጸኔገር በ2007 ዓም

አርኖልድ ሿርጸኔገር (Arnold Schwarzenegger 1939 ዓም - ) የኦስትሪያና የአሜሪካ ተዋናይና ፖለቲከኛ ነው። ከ1996 እስከ 2003 ዓም የካሊፎርኒያ ክፍላገር አመሪካ አገረገዥ ነበር።