አሮጌ ግምብ
Appearance
አሮጌ ግምብ | |
አሮጌ ግምብ | |
አሮጌ ግምብ ባህር ዳር ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚገኝ ቁመቱ ከ8-9 ሜትር የሚደርስ ህንጻ ነው[1]። ባህር ዳር ጊዮርጊስ ይህ ህንጻ የሚገኝበት ደብር ስም ብቻ ሳይሆን እስከ 1950ዎቹ ድረስ የባህር ዳር ከተማ ይታወቅበት የነበር ስም ነው።
አሮጌ ግምብ በዓፄ ሱሰንዮስ ዘመን በጀስዊቱ ፔሮ ፔዝ እንደተሰራ ሲገመት የፋሲል ግቢ ህንጻዎችን በሚያስታውስ መልኩ ሁለት ፎቅ ያለው ሲሆን ቢያንስ ቢያንስ 400 አመት እንደሚሞላው ይገመታል[2]።
- http://wikimapia.org/#lat=11.5952735&lon=37.3889382&z=19&l=0&m=b የባህርዳር ጊዮርጊስ ካርታ