አስቴር አወቀ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search
አስቴር አወቀ

አስቴርኢትዮጵያ ታዋቂ ዘፋኝ ስትሆን ብዙ የሙዚቃ ስራዎችን ከ70ወቹ ጀምራ በማቅረብ ትታወቃለች። አስቴር ከ13 አመቷ ወደ ሙዚቃ አለም የገባች ሲሆን ከተወለደችበት ጎንደር ወደ አዲስ አበባ በመምጣት በወጣትነቷ ሙዚቃን ኮንቲኔንታል ባንድ፣ ሆቴል ዲአፍሪክ ባንድ፣ አይቤክስ ባንድ እና ሸበሌ ባንዶች ጋር ፐተለያዩ ዝግጅቶችን አቅርባለች። ከዛም በዝነኛው አሊ ታንጎ እገዛ ከባንድ ወጥታ በራሷ መዝፈን የጀመረችው አስቴር አወቀ ነጠላ በተለይ ከውብሸት ፍስሃ ጋር በመሆን ነጠላ ዜማዎችን በታንጎ ሙዚቃ ቤት አከፋፋይነት ለህዝቡ ማድረስ ጀመረች። ዘጠኝ የተለያዩ ካሴቶችን ለአድማጭ ያቀረበችው አስቴር "ሙናዬ" የተሰኘ የመጨረሻ ካሴቷን ካሳተመች በኋላ ወደ አሜሪካን አቀናች።

የህይወት ታሪክ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አስቴር አወቀ በጎንደር ክፍለ ሃገር በ፲፱፻፶፫ ዓ.ም. ተወለደች ።


የስራ ዝርዝር[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

አልበሞች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

  • አስቴር (1981)
  • ካቡ (1983)
  • ኤቦ (1985)
  • ሃገሬ (1991)
  • ስኳር (1993)
  • ፍቅር (1998)
  • ጨጨሆ (2003 ዓ.ም.)
  • እወድሃለሁ (2013 እ.ኤ.አ.)

ጨዋ (2019)== ማጣቀሻወች ==