አስፋዉ መብራቱ(አይኔን)

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

አንድ አዋቂ አያቱን እንዲህ ይለዋል"እኔ የብርሀን ምፅዋት ነኝ እኔ ስሞት አይኔን አዉጠህ አይን ለሌላቸዉ ስጣቸዉይለዋል:: አያቱም "አይ ልጄ እንዳፍህ ይሁንአለዉ::አን ቀን ልጁ በአሰም በሽታ ትንፋሽ የሌለዉ እንቅልፍ ወሰደዉ:: አያቱም አየዉና ሞቷል ብሎ አይኑን አዉጥቶ አስቀመጠዉ::ልጁም አስሙ መለሰለትና ነቃ::ወይኔ አይኔ እያለ መጮህ ጀመረ:: ከዛም ተረጋጋና ግን ችግር የለም እኔም ከበድን አገኛለሁ አለ::