Jump to content

አባል:ራዝ

ከውክፔዲያ

ማንኩሳ

ማንኩሳ በአማራ ክልል በሰሜን ምዕራብ ከፍኖተ-ሰላም በ፲ ኪ.ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ አነስተኛ የግብርና ከተማ ነች።

ከተማዋ ከታሪክ አንፃር ለታላቁ የፍቅር እስከ መቃብር ድርሰት መነሻ አጽመ መቼት ነች። ማንኩሳ ሚካኤል እና የማንኩሳ አንደኛ ደረጃ ትምህር ቤት ታሪካዊ እና የከተማዋ አካል ናቸው።