አባል:Fitsume88
Appearance
ዮትዩብ
የቪድዮ(የተንቀሳቃሽ ምስል) ድህረ ገጽ ሲሆን መለያው ተጠቃሚዎች ራሳቸው የቀረጹትን ቪድዮ በመጫን ለመለዋወጥ ያስችላል።
የምስረታ አመት 1997ዓ.ም.(2005 እኤአ)፤ ከዩትዩብ በመከተል ብዙ ድህረ ግጾች ተመሳሳይ አገልግሎትን ይሰጣሉ ከነሱም የኢትዮጵያው ኢትዮትዩብ አንዱ ነው።