Jump to content

አባል:Gion Amahara Ethiopia

ከውክፔዲያ

ውክፔዲያ

ፍለጋ Alert (0) ፋኖ መጣጥፍ ውይይት በሌላ ቋንቋ ለማንበብ ለመከታተል History Edit

More ፋኖ ምን ማለት ነው? ፋኖ ስለሚባለው ሥያሜ ብዙ ወገኖች ግራ ሲጋቡ ይስተዋላል፡፡ ግራ መጋባቱ በተለያዬ ሰበብ ሊሆን ይችላል፡፡ አንዳንዱ ቃሉን ከነ ጽንሰ ሐሳቡ ካለማወቅ ሲሆን አንዳንዱ ደግሞ በተለዬ የፖለቲካ ዝንባሌ የተነሣ ሊሆን ይችላል፡፡ ይሄንን ነገር ለማጥራት ፋኖ የሚለውን ቃል በአጭሩ ማብራራት አስፈልጓል፡፡ ነገር ግን ይህ ጽሑፍ ወደፊት በሰፊው የሚሰናዳ ገና ጅምር ነው፡፡ ፋኖ የሚለው ቃል ከአማራ ሕዝብ ጋር በቀጥታ የተገናኘ ነው፡፡ ፋኖነት የአማራ ባህል ነው፡፡ ፋኖ አካታች ጽንሰ ሐሳብ ነው፡፡ ወንድ ወይም ሴት ወጣት ወይም ጎልማሳ ሽማግሌ ወይም አዳጊ ወጣት፣ ካህን ወይም ሸሕ፣ ክርስቲያን ወይም ሙስሊም ብሎ የሚለይ አይደለም፡፡ ሁሉም አማራ ፋኖ ነው፡፡ ፋኖ በሰላም ጊዜ እንደየሙያው ያድራል፤ የሚያርሰው ያርሳል፣ የሚቀድሰው ይቀድሳል፤ የሚነግደው ይነግዳል፤ በመንግስት መሥሪያ ያለ ሁሉ ሥራውን በዚያ ይከውናል፡፡ ሀገርን የሚወር፣ ሰንደቃላማን የሚያዋርድ፣ ሃይማኖትን የሚያረክስና አማራን በነገዱ ለይቶ ዘሩን የሚያጠፋ ጠላት በተነሣ ጊዜ ግን በየሙያው የነበረው ይፋንናል፤ ጦሩን ሰብቆ፣ ጥሬ ሰንቆ በረሀ ይወርዳል፡፡ የተለዬ አሰልጣኝ ሳይፈልግ፣ አስታጥቁኝ፣ አልብሱኝ አጉርሱኝ ሳይል በራሱ ስንቅ እና ትጥቅ ይዘምታል፡፡ ፋኖነት ይሄ ነው፡፡

ፋኖ ማለት ሃገር የሰራ ታላቅ የኢትዮጵያ ሰም ነው፣ ፋኖ ማለት ሃገርን በደም እና በአጥንቱ የሰራ የሃገር ባለዉለታ ማለት ነው ። በኢትዮጵያ ሰማይ ሰር የተፈጠሩ አማራ ጠል እና ኢትዮጵያ ጠል የሆነ ኢትዮጵያዊ ፋሽስቶች ፋኖ ወይንም አማራ የሚለው ስም ሲጠራባቸው ይነስራቸዋል ጋኔናቸውም ይነሳባቸዋል መስማትም አይፈልጉም ። በዚህም ምክንያት አንዳንድ አማራ የሆኖ ግለሰቦችን በመምረጥ እንዲሁም የአማራ ማንነት የሌለባቸውን ግለሰቦች በመምረጥ እና በማደራጀት በፋኖ ስም እንዲዘርፉ አድርገዋቸዋል ። የፋኖን ስምም ለማጠልሸት ከፍተኛ ትግል አድርገዋል እያደረጉም ይገኛሉ። ይሁን እንጅ ጉንጫቸውን ከማልፋት እና ጊዜያቸውን ከማባከን ውጭ ምንም ሊያመጡ አይችሉም ። ፋኖነት ነፃነት ፣ እውነት ፣ እምነት ፣ ኩራት ነው እና ። ፋኖ ትናንትም የነበረ ዛሬም ያለ ነገም የሚኖር ነው ። ክብር ለፋኖ !

በአትርሳው ተከተበ ! Wikipedia

search
alert (0)
Fano
Article discussion
To read in another language
to follow
History
Edit
More
What does fano mean?  Many people are confused about the name Fano.  The confusion may be due to my account.  Some may be due to ignorance of the term and the concept, and some may be due to a particular political orientation.  In order to clarify this matter, it is necessary to briefly explain the term Fano.  But this article is just the beginning of what will be prepared more widely in the future.  The word Fano is directly related to the Amhara people.  Fano is an Amhara culture.  Fano is an inclusive concept.  It does not distinguish whether a man or a woman is young or mature, old or young, priest or sheikh, Christian or Muslim.  All Amara are Fano.  Fano spends the night according to his profession in times of peace.  He who cultivates cultivates, and he who sanctifies sanctifies;  He who trades, trades;  Everyone who is in a government office leaves their work there.  But when the enemy who invades the country, humiliates the flag, defiles the religion and separates the Amara by their tribe and destroys their race, the one who was in his profession will be revealed to us.  He breaks his spear and descends into the desert.  Without needing a separate trainer, he marches with provisions and armor on his own, without asking him to arm me, clothe me, and groom me.  This is fandom.
Fano means the great Ethiopian wax who made the country, Fano means the country's patriot who made the country with his blood and bones.
Ethiopian fascists who are created by the sky in Ethiopia, Amara Thol and Ethiopia is a Thol, when the name Fano or Amara is called to them, they get angry and their demons rise up and they don't want to hear it.  As a result, they selected and organized some individuals who are Amhara and those who do not have Amhara identity to rob them in the name of Fano.  They have fought hard to tarnish Fanon's name and are still doing it.  However, they can't bring anything other than puffing their cheeks and wasting their time.  Fanoism is freedom, truth, faith, pride and so on.
Fano has existed yesterday and will exist today and tomorrow.  Glory to Fano!