Jump to content

አባል:Henok Hailu

ከውክፔዲያ

ጥምቀት በ ጎንደር

በኢትዮጵያ ውስጥ የጥምቀት በአል ባማረ እና ደስ በሚል ሁኔታ ከሚከበሩባቸው የሃገራችን ክፍል አንዷ ታሪካዊቷ ጎንደር ከተማ ነች::

ዘንድሮም ኑ ጥምቀትን በታሪካዊቷ ጎንደር እናክብር ትላለች::