አባል ውይይት:አሸናፊ ነጋሽ
ርዕስ ጨምርእንገር (colostrum) የእናት ወተት። ህጻን ገና እንደ ተወለደ ከእናቱ የሚያገኘው ወተት እንገር (colostrum) ተብሎ ይጠራል። ጥቅሙ 1) ሕፃኑን ከጉዳት ለመከላከል የመጀመሪያው እንገር (colostrum) የተሰኘው ወተት የሰቡ ክምችት አነስተኛ ሲሆን ከፍተኛ የፕሮቲን፣ ካርቦሃይድሬትና ፀረ-እንግዳ አካል (antibody)። እንገር (colostrum) አዲስ በተወለደው ሕፃን ደም ውስጥ ፀረ-ባክተሪያ፣ቫይረስ ወይንም እንገዳ የሆነ ነገር በደሙ ውስጥ ከተገኘ ወዲያው እርሱን ለማጥፋት ይሚካሄድ ሂደት ነው። አዲስ የተወለደው ሕፃን ከእናቱ ተሰርቶ ያለቀለት ፀረ-እንግዳ አካል (antibody) ያገኛል ስለዚህም አዲስ የተወለደው ሕፃን ጡት እስከጠባ ጊዜ ድረስ በአብዛኛው ጉንፋን እንኳን አይዘውም። 2) እንገር (colostrum) አዲስ በተወለደው ሕፃን ወስጥ ገብቶ በፍጥነት የሚፈጭ መገብ በምሆኑ ምክንያት አዲስ ለተወለደው ህፃን አማራጭ የሌለው ምግብ ነው። 3) እንገር (colostrum) በመጠኑ አነስተኛ፤ቶሎም የሚያጠግብ እንዲሁም በቀላሉ የሚፈጭ ነው። ስለዚህም አዲስ ለተወለደው ህፃን አማራጭ የሌለው የአስፈላጊ ንጥረ ነገሮች ክምችት ያለው የህልውና መንሰኤ ነው። 4) እንገር (colostrum) አዲስ ለተወለደው ህፃን ሆድን አለስልሶ በቀላሉ እንዲያስቀምጠው የሚያደርግ ንጥረነገር አለው፤ ይህም ደግሞ ካካ ካለማድረጉ የተነሳ ሊደርስበት ከሚችለው ክፉ በሽታ ይታደገዋል። 5) ጤንነትን መቆጣጠር
Start a discussion with አሸናፊ ነጋሽ
Talk pages are where people discuss how to make content on ውክፔዲያ the best that it can be. Start a new discussion to connect and collaborate with አሸናፊ ነጋሽ. What you say here will be public for others to see.