አባል ውይይት:212.71.32.86
ርዕስ ጨምርሰላምታና እንኳና ደህና መጡ! ገጹን ለማዘጋጀት ሲፈልጉ, ዝም ብለው 'ይህን ገጽ ለማዘጋጀት' ከጫፉ መጫን ነው የሚሻ... በግርጌ ያለውን መደብ ቢጫኑ ግን ወደ 'መደቡ' ይወስዶታል። ይህ መደብ ብዙ ተመሳሳይ ጽሑፎች ለማከማቸት ነው በተለይ የሚጠቅመው እንጂ! አንዳንድ የጨመሩትን ቃል ከመደቡ ገጽ ወደሚገባው ሥፍራ አዛውሬልዎታለሁ... በተረፈ፣ ስለ አስተዋጽኦችዎ በጣም አመሰግናለሁና አይተዉት! ክብሮች፣ ፈቃደ (ውይይት) 15:17, 31 May 2007 (UTC)
አጅግ በጣም ለምወዳችሁ የዚህ ገጽ ኣዘጋጆች በሙሉ በመጀመርያ የከበረ ስላምታዬ ይዽረሳችሁ ።
በመቀጠል ለተሳትፎ ያህል ከዚህ በታች ያለችውን ግጥም ለወዳጆቼ ጄባ ብያለሁ ።
በሽተ አናቴን ለማየት ናፍቄ ፣
በስው ሀገር ኑሮ በችግር ታንቄ ፤
መተያየት ቀርቶ ድምጿ ቤርቀኝም ፣
ባካል ሳላገኛት በናፍቆት ብነድም ፤
ይህን ችግር ኣይቶ የፈጠርኝ ጌታ ፣
በጾም በዖሎቱ ልቤን ሲያበረታ ፣
ተመስገን አላለሁ አሱን በመለመን ፣
ከዚህ ይባስውን አንዳያመጣብን ።
ምኔ ቀበሮ--ነኝ ።
Welcome to this talk page
Talk pages are where people discuss how to make content on ውክፔዲያ the best that it can be. Use this page to start a discussion about the edits made from this IP address. What you say here will be public for others to see. Many IP addresses change periodically, and are often shared by several people.
ይኸው ገጽ ገና ያልገባ ወይም ብዕር ስም የሌለው ተጠቃሚ ውይይት ገጽ ነው። መታወቂያው በቁጥር አድራሻ እንዲሆን ያስፈልጋል። አንዳንዴ ግን አንድ የቁጥር አድራሻ በሁለት ወይም በብዙ ተጠቃሚዎች የጋራ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ለርስዎ የማይገባ ውይይት እንዳይደርስልዎ፣ «መግቢያ» በመጫን የብዕር ስም ለማውጣት ይችላሉ።