አባል ውይይት:213.55.108.35

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ጤና ይስጥልኝ። ብዙ መረጃ ከኛ መዝገበ ዕውቀት ደምስሰዋል። እባክህ እንዲህ ማድረግ የለብዎም። ከተዳገመ ግን ተንኮል ተቆጥሮ ሊታገዱ ይቻላል። ሰላም፣ ፈቃደ (ውይይት) 00:40, 24 ጁን 2012 (UTC)[reply]

ኅዳር 2005[ኮድ አርም]

ለ፭ ወር ዝም ስላልክ አሁን እንደገና የአደጋ መልዕክት ልስጥህ። መረጃ ከመጣጣፍ ስትደምስስ በሚቀጥለው ጊዜ ማዕቀብህ ይሆናል። ወይም ጠቃሚ ያልሆነ አስተዋጽዖ ቢበዛ ኖሮ ማገጃ አስፈላጊ ሊሆን ይችላል። በሰላሙ፣ ፈቃደ (ውይይት) 19:20, 17 ኖቬምበር 2012 (UTC)[reply]


ይኸው ገጽ ገና ያልገባ ወይም ብዕር ስም የሌለው ተጠቃሚ ውይይት ገጽ ነው። መታወቂያው በቁጥር አድራሻ እንዲሆን ያስፈልጋል። አንዳንዴ ግን አንድ የቁጥር አድራሻ በሁለት ወይም በብዙ ተጠቃሚዎች የጋራ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ለርስዎ የማይገባ ውይይት እንዳይደርስልዎ፣ «መግቢያ» በመጫን የብዕር ስም ለማውጣት ይችላሉ።