አባል ውይይት:70.59.146.157

Page contents not supported in other languages.
ከውክፔዲያ

ሰላምታ! ወደ አማርኛ ዊኪፔድያ እንኳን ደህና መጡ!

  • ስለ ዊኪፔድያ የማዘጋጀት ዘዴን ለመማር - እዚያ መጣጥፎችን ስለ ማስተካከል የሚጠቅም መረጃ አለ
  • ሙከራ ለማድረግ - መፈተኛው ቦታን ይጎበኙ እንጂ በመጣጥፍ ገጽ ላይ ሙከራ ቢደረግ ኖሮ ቶሎ ይጠፋል...
  • ለመጣጥፍ የሚገባ መረጃ ሳይሆን የሚጽፉት ውይይት ከሆነ, እባክዎ 'ውይይት' የሚልን ገጽ ይጠቀሙ እንጂ በመጣጥፉ ውስጥ ውይይት እንዳይጻፍ!
  • መግቢያ ገጽ ላይ የራስዎን ብዕር ስም መምረጥ ይቻላል. ይህ ለውጦቹን ለመከታተል በጣም ይጠቅማል...
  • ስለዚሁ መርሃገብር ማንኛውም ጥያቄ ካለዎ, በራሴ ውይይት ገጽ ላይ ሊጠይቁ ይችላሉ...

አመሰግናልሁ, ፈቃደ (ውይይት) 02:28, 26 November 2006 (UTC)

ኢ-ሜል መላክ[ኮድ አርም]

ኢ-ሜል ለመላክ አስቀድሞ በመግቢያ ገጽ የበዕር ስም ማውጣት ግዴታ ነው. ሰላም, ፈቃደ (ውይይት) 14:39, 15 December 2006 (UTC)


ይኸው ገጽ ገና ያልገባ ወይም ብዕር ስም የሌለው ተጠቃሚ ውይይት ገጽ ነው። መታወቂያው በቁጥር አድራሻ እንዲሆን ያስፈልጋል። አንዳንዴ ግን አንድ የቁጥር አድራሻ በሁለት ወይም በብዙ ተጠቃሚዎች የጋራ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ለርስዎ የማይገባ ውይይት እንዳይደርስልዎ፣ «መግቢያ» በመጫን የብዕር ስም ለማውጣት ይችላሉ።