Jump to content

አባል ውይይት:92.228.18.22

Page contents not supported in other languages.
ርዕስ ጨምር
ከውክፔዲያ

አማን በአማአን አማን በአማአን (፬) መንግስተ ሥላሌ ዘለአለም መንግስተ ሥላሴ ዘልአ ድንግል ድንግል ወላዲተ ቃል ድንግል ድንግል ወላዲተ ቃል(፪) አሟሟትሽ በጥር ነሃሴ መቃብር ...ድንግል የአንቺ ለብቻነው ትንሳኤሽ ሲነገር ድንግል ስጋሽ በምድር ላይ የታል እንድ ፍጡር ድንግል አረጒል ወደሰማይ ከክርስቶስ መንበር..ድንግል አዝ... ስጋሽን ሲያሳርጉ መላክት ሰማይ ...ድንግል ቶማስ በደመና ሲመጣ መነገድ ላይ ...ድንግል መግነዝ ተረከበ ለሐዋሪያት ሊያሳይ ... ድንግል አዝ... ትንሳኤን ሽተው ግራ ሲገባቸው ...ድንግል ሐዋርያት ቆመው ተገለጽሽላቸው...ድንግል ተቀብራ አልቀረችም በምድር ከደጇ...ድንግል ወደ ላይ አረገች እርሷም እንደ ልጇ...ድንግል አዝ... ለማየት ሲጒጉ የድንግል ትንስኤ... ድንግል እርገቷን አወቁ በብዙ ሱባኤ ...ድንግል እኛም እንጸልይ በራችን አንዝጋ...ድንግል ከወላዲት አምላክ እንድናገኝ ዋጋ...ድንግል አዝ...

ጴጥሮስ አባታችን ጴጥሮስ አባታችን(፪) የተባረከንው ስምህ እኛን ልጆችህን(፪)ጠብቀን በጸሎትህ ጴጥሮስ አባታችን(፪) የተባረከንው ስምህ አንድነታችን(፪) ጠብቅልን በጸሎትህ ጴጥሮስ አባታችን(፪) የተባረከንው ስምህ ኢትዮጵያን(፪)ጠብቃት በጸሎትህ

Welcome to this talk page

Start a discussion

ይኸው ገጽ ገና ያልገባ ወይም ብዕር ስም የሌለው ተጠቃሚ ውይይት ገጽ ነው። መታወቂያው በቁጥር አድራሻ እንዲሆን ያስፈልጋል። አንዳንዴ ግን አንድ የቁጥር አድራሻ በሁለት ወይም በብዙ ተጠቃሚዎች የጋራ ሊሆን ይችላል። ስለዚህ ለርስዎ የማይገባ ውይይት እንዳይደርስልዎ፣ «መግቢያ» በመጫን የብዕር ስም ለማውጣት ይችላሉ።