አባ ዶዮ ዋሚ ገሮ

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

አባ ዶዮ ዋሚገሮኦሮሞ ባላባት፣ የኢትዮጵያ መጀመርያ ፓርላማ አባል፣እና አርበኛ ነበሩ።

ጣልያን ፋሺስቶች ወረራ ጊዜ የኢትዮጵያ ሕዝብን በየዘሩ ለማከፋፈል ሲሞክሩ፣ አባ ዶዮ ጤፍን ነጭ ከጥቁሩ እንዲለዩ ጠየቋቸው። ይህንን ባለመቻላቸው ታዲያ እኛ ሁሉ ከአማራ፣ ኦሮሞና ብዙ ሕዝቦች የተቀላቀለን ሆነን እኛን ማስለየት ከዚህ በላይ የማይቻል ነው ብለው መለሱዋቸው።