Jump to content

ዮሓንስ ጎዳና

ከውክፔዲያ
(ከአቶ ዮሓንስ ጎዳና የተዛወረ)

አቶ ዮሓንስ ጎዳና በደቡብ ኢትዮጵያ የተወለዱ ስመ ጥርና አንቱ የተባሉ ምሑር ሲሆኑ፣ ለ30 ዓመታት በተለያዩ የመንግስት ስራ በኃላፊነት የሰሩ ሲሆን፣ My life with diabetes የተባለ አስተማሪ መጽሓፍ ጽፈዋል።