አንድ
Jump to navigation
Jump to search
አንድ በተራ አቆጣጠር መጀመርያው ቁጥር ነው።
ምልክቱ ከግዕዝ እንደ ትወረሰ ፩ ነው፣ ይህም ከግሪክ አልፋቤት መጀመርያው ፊደል አልፋ (በትንሹ «α») እንደ ተወሰደ ይታመናል።
በብዙ ልሳናት የሚገኘው ምልክት 1 ከሕንዳዊ ቁጥር ምልክቶች ተደረጀ። እነዚህ ምልክቶች በአውሮፓ ከ968 እና 1550 ዓም መካከል እየተደረጁ ተቀባይነት አገኙ። ከዚያ አስቀድሞ በሮማውያን ቁጥር ምልክቶች የ«አንድ» ምልክት ፊደሉ «I» ነበር።
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |