አክቲኖይድ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
ናጋሳኪ ላይ የተጣለው አቶማዊ ቦምብ

አክቲኖይድንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ አቶማዊ ቁጥራቸው ከ90 እስከ 113 የሆኑትን 14 ንጥረ ነገሮች (ከቶሪየም እስከ ላውረንሲየም ማለት ነው) የያዘ ምድብ ነው።