ቶማስ አኳይናስ
Appearance
(ከአኳይናስ የተዛወረ)
ቶማስ አኳይናስ (1225 እ.ኤ.አ. – 7 ማርች 1274 እ.ኤ.አ.፤ ወይም 1217-መጋቢት 4 ቀን 1266 ዓ.ም.) ጣሊያናዊ ቄስ የነበር ሲሆን በፍልስፍና እና ሥነ መለኮት ትምህርቶች ከፍተኛ አሻራ ትቶ ያለፈ ሰው ነበር። ከካቶሊክ እምነት አንጻር ቄስ ለመሆን የሚፈልጉ ሰወች ሁሉ የአኳይናስ መንገድ እንዲከተሉ ይበረታታሉ። [1] የአኳይናስ አስተሳሰቦች ለዘመናዊው ፍልስፍና መሰረት የጣሉ ነበሩ። ከአኳይናስ መጻህፍት፣Summa Theologica እና Summa Contra Gentiles ይጠቀሳሉ።