አይ ሰርጉ ነው

ከውክፔዲያ

አይ ሠርጉ ነው

አንድ ባላገር አህዮቹን ያለ ምንም ጭነት ወደ ገበያ እየነዳ ሲሔድ ሌላ የሚያውቀው ባላገር ያገኘውና «አያ እገሌ ጤና ይስጥልኝ» ሲለው «ጤና ይስጥልኝ» ይለዋል፡፡ ቀጠል አድርጎ «አህዮቸሁን ምነው ራቁታቸውን ትነዳቸዋለህ» ሲለው « ልብስ ልገዛላቸው» በማለት ሲመልስለት በመልሱ የተናደደው ባላገር «አሁን ይሔ መልስ ነው» ሲለው «አይ ሠርጉ ነው» በማለት በንዴት ላይ ንዴት ጨመረለት ይባላል፡፡ መርከቤ ንጉሴ