Jump to content

አድማሳዊ

ከውክፔዲያ
(ከአድማሳዊ መስመር የተዛወረ)

አድማሳዊ መስመር የምንለው ያለምንም ኩርባ ወደ ጎን ለጥ ብሎ የተዘረጋን መስመር ነው። በሌላ አነጋገር ዓቀበት ወይንም ቁልቁለት የሌለው መስመር ነው።