አፕል ኮርፖሬሽን
Jump to navigation
Jump to search
አፕል ኮርፖሬሽን (ቀደም ሲል አፕል ኮምፒውተር ኮርፖሬሽን፣ በእንግሊዝኛ: Apple Computer Corporation) ትኩረቱን በኤሌክትሮኒክስ የግብይት እቃዎች ላይ ያደረገ እና ከሶፍትዌር ምርቶች ጋር የተቆራኘ የአሜሪካ ድርጅት ሲሆን ዋና መስሪያ ቤቱም የሚገኘው በኩፐርቲኖ፤ ካሊፎርኒያ ነው። የርሱ ምርቶች ኮምፕዩተር፣ አይ ፖድ፣ አይ ፎን እና አይ ፓድ ይገኙበታሉ።
| ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |