ኢትዮጵያውያን በውጪ አገር
Appearance
ይህ ገጽ በተለያዩ ውጪ አገሮች የነበሩ ኢትዮጵያውያንና አሁንም ያሉ ኢትዮጵያውያንን ቁጥርና ሁኔታ ለመመዝገብ የተፈጠረ ገጽ ነው። የገጹ ዓላማ አዲስና ነባር ኢትዮጵያውያንን በአካባቢያቸው ያሉ ኢትዮጵያውያንን ተሞክሮ እንዲያውቁና ከዛም ልምድ እንዲቀስሙ እንዲረዳ ሲሆን የማኅበራዊ ህይወታቸውንም ለመገንባት ይረዳ ይሆናል ከሚል ተስፋ ነው። ስለዚህ በካባቢዎ ያለውን የኢትዮጵያውያን ቁጥር የሚኖሩበትን አካባቢ በመመዝገብ መተባበር ትልቅ ጥቅም አለው።
https://en.wikipedia.org/wiki/Expatriates_in_the_United_Arab_Emirates#cite_note-101