የኢትዮጵያ ቡና
(ከኢትዮጵያ ቡና የተዛወረ)
ሙሉ ስም | የኢትዮጵያ ቡና የእግር ኳስ ክለብ |
ምሥረታ | 1976 እ.ኤ.አ. |
ስታዲየም | አዲስ አበባ ስታዲየም |
ሊቀመንበር | አብዱሪዛቅ ሸሪፍ |
ሊግ | የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ |
ድረ ገጽ | [1] |
የኢትዮጵያ ቡና የእግር ኳስ ክለብ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ ይገኛል። የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አባል ሲሆን ዋና ስታዲየሙ አዲስ አበባ ስታዲየም ነው።