ኢንስክሪፕት

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ኢንስክሪፕት ማለት ይገኑ/ሊኑክስ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ሶፍትዌር ነው። በኮማንድ ላይን ሲጠራ የቲክስት ፍይልን ወደ ፖስት-ስክሪፕት የሚባለው ፎርማት ቀይሮ ከፈለግን ወደ ፕሪንተር ወይንም ወደ ፍይል ሊአወጣ ይችላል።