ኢየሱስ ጌታ ነው

ከውክፔዲያ
Jump to navigation Jump to search

ኢየሱስ ጌታ ነው (ግሪክኛ፦ κύριος Ἰησοῦς /ኪውሪዮስ ኢዬሱስ/) በክርስትና አዲስ ኪዳን መሠረት በተለይም (ወደ ቆሮንጦስ ሰዎች ፩ 12:3 ፣ ወደ ሮማውያን ፲፡9) የሚገኝ አጭር የእምነት ቃል ነው።

ይህ እንደ አጭር የእምነት ቃል ጠቃሚ ሲሆን፣ ዳሩ ግን ኢየሱስ በራሱ በኩል ያለውን ቃል የማቴዎስ ወንጌል 7:21 እንዳለው፣ «በሰማያት ያለውን የአባቴን ፈቃድ የሚያደርግ እንጂ፥ ጌታ ሆይ፥ ጌታ ሆይ፥ የሚለኝ ሁሉ መንግሥተ ሰማያት የሚገባ አይደለም።» ማስታወስ ይገባል።