እምስ
Appearance
እምስ (ግዕዝ፦ ከረቤዛ) የሴት ሃፍረተ ስጋ የሩካቤ ስጋ መፈጸሚያ አካል፡ የሴቶች ሽንት መሽኒያ ፤ ግለ አካል፡ መውለጃ ነው።
ከሳቴ ብርሀን ተሰማ ዐማርኛ መዝገበ-ቃላት እንደሚተረጉመው (ገፅ አንድ ሺ ዘጠኝ)ይህ ማብራርያ ሜዲሲናዊ ክፍለ አካላዊ አናቶሚ ትርጉም ነው
ዕምስ፤ (አላ)፡ነ፡ስ፤ የሴት ማኅፀን አፍ፣ አፈ-ማኅፀን፣ የወንድ ዘርን መቀበያ፣ ፦ የልጅ መውለጃና በር። በሰው ላይ አምስት ቀዳዳ አለ። አምስተኛው የቀዳዳ አካል በር ዕምስ ይባላል። በግዕዝ ሐመስ ማለት አምስተኛን ኾነ ማለት ነው ሌላው ደግሞ ታመሰ ማለት ነው።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |