እምአዕላፍ

ከውክፔዲያ

ከአዕላፍ (ወሰን የሌለው፣ ማብቂያ የለሽ፣) (Infinity) የተመረጠ የሚል ትርጓሜ ሰምቻለሁ።

  • እልፍ - በትክክል «አሥር ሺህ» ማለት ነው።
  • አዕላፍ - የ እልፍ ብዙ ቁጥር ነው፣ ወይም ለ«መቶ ሺህ» ሊያመልክት ይችላል።

እነዚህ ቃላት ደግሞ ማናቸውም ያልተወሰነ ትልቅ ቁጥር ሊያመልከት ይችላሉ።