እራሱ መስካሪ

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ

አንድ ባልና ሚስቶች ነበሩ::ባልየዉ ከማናቸዉም ጋር ትግል መጫወት ይወዳል:: እናም አንድ ጊዜ ትልቅ ድንጋይ ላይ ሆኖ ከሚስቱ ጋር ቀልድ ሲታገል በድንገት ሚስቱ ወድቃ ሞተችበት:: እሱም ማንም ሳያየዉ ከቤት ወሰዳት::ሰዉም መጮህ ጀመረና የሀገር ሽማግሌዎች አሞሞቷን ለማወቅ ባልየዉን አናገሯቸዉ:: እሱም