እስራኤል

ከውክፔዲያ
ዘልለው ለመሔድ፦ የማውጫ ቁልፎችፍለጋ
እስራኤል
እስራኤል

እስራኤል (ዕብራይስጥ፦ ישראל) በእስያ ውስጥ የሚገኝ አገር ነው። ዋና ከተማው አሁን እየሩሳሌም ሲባል፣ ይህንን ግን ብዙዎቹ አገራት ስለማይቀበሉ ኤምባሲዎቻቸው በቴል አቪቭ ነው የሚቀመጡ። ከዚያም በላይ 32 የተመድ አባላት ለእስራኤል ምንም ተቀባይነት አይሰጡም።

ደግሞ ይዩ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]