ኦዲሣ

ከውክፔዲያ
(ከኦዲሻ የተዛወረ)
(ለዩክራይን ከተማ፣ ኦዴሣን ይዩ።)
ኦዲሣ በሕንድ

ኦዲሣ በምሥራቅ የምትገኝ የሕንድ ክፍላገር ናት።

2003 ዓም ስሙ በይፋ ከ«ኦሪሣ» ወደ «ኦዲሣ» ተቀየረ።