ኩዌት (አገር)

ከውክፔዲያ

ኩዌት አገር
دولة الكويت

የኩዌት ሰንደቅ ዓላማ የኩዌት አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር النشيد الوطني‎‎

የኩዌትመገኛ
የኩዌትመገኛ
ዋና ከተማ ኩዌት ከተማ
ብሔራዊ ቋንቋዎች ዓረብኛ
መንግሥት
ንጉስ
ጠቅላይ ሚኒስትር
ንጉሳዊ አገዛዝ
ሳባህ ዓህማድ ኣል፡ሳባህ
ጃበር ሙባራክ ኣል፡ሳባህ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
17,820 (152ኛ)
<1
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
4,348,395 (140ኛ)
ገንዘብ ኩዌት ዲናር
ሰዓት ክልል UTC +3
የስልክ መግቢያ 965
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .kw


ኩዌትአረቢያ የሚገኝ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ኩዌት ከተማ ነው።

መስከረም ወር 2007 ዓም ጀምሮ ከአገራት ኩዌት ብቻ የኢትዮጵያ ዜጎች እንዲገቡ ቪዛ የማይፈቅዳቸው አገር ሆኗል። ይህም ስለ ሴት ሠራተኞች ወንጀል ብዛት እንደ ሆነ ተባለ።