ካሊፎርኒያ
Jump to navigation
Jump to search
ካሊፎርኒያ ከአሜሪካ ክፍለ ግዛቶች አንዱ ነው። ካሊፎርኒያ በአለም ላይ ከፍተኛ ሚና የሚጫወቱ ታላላቅ ኢንዱስትሪዎች ይገኝበታል፥ ለአብነት ያህል ሆሊውድ፤ሲልከን ቫሊ፤ጉግል እናም በርካታ ታዋቂና ግዙፍ ኢንዱስትሪዎች በካሊፎርያ ይገኛሉ። በተጨማሪም 1.9 ትሪሊዮን ጄሲፒ በመያዝ በአሜሪካ የኢኮኖሚውን የበላይነት ይዞ ይገኛል።
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |