ካምቦዲያ

ከውክፔዲያ

የካምቦዲያ ነገሥት መንግሥተ
ព្រះរាជាណាចក្រកម្ពុជា

የካምቦዲያ ሰንደቅ ዓላማ የካምቦዲያ አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር បទនគររាជ

የካምቦዲያመገኛ
የካምቦዲያመገኛ
ዋና ከተማ ፕኖም ፔን
ብሔራዊ ቋንቋዎች ክመርኛ
መንግሥት
ንጉሣዊ አገዛዝ
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
 
181,035 (88ኛ)
የሕዝብ ብዛት
የ2016 እ.ኤ.አ. ግምት
 
15,957,223
ሰዓት ክልል UTC +7
የስልክ መግቢያ 855
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .kh


ካምቦዲያ ወይም በይፋ የካምፑቺያ መንግሥትእስያ የሚገኝ አገር ሲሆን ዋና ከተማው ፕኖም ፔን ነው። በላዎስታይላንድ፣ እና ቬትናም ይዋሰናል።

የመንግሥት ሃይማኖት አሁን ቡዲስም ሲሆን ከ1967 እስከ 1981 ዓ.ም. ድረስ ማርክሲስም-ሌኒኒስም ነበረ።

ስያሜ[ለማስተካከል | ኮድ አርም]

ስሙ ካምቦዲያ ረጅም ታሪክ አለው። በድሮ የካምቦጅ ብሔር ከሕንድ አርያኖች ወገኖች አንዱ ሲሆን ቅርንጫፎች እስከ ደቡብ-ምሥራቅ እስያ ድረስ ግዛታቸውን አደረሱ። ይህም የነገድ ስም የተሰጠው ከጥንታዊው ፋርስ ንጉሥ ካምቦሲስ እንደ ሆነ ተብሏል።